በሃገራችን ኢትዮጵያ እንደምናውቀው ማስታወቂያ ድሮ እና ዘንድሮን ስናመዛዝናችው ልዩነትኣላችው።በድሮ ጊዜ ማስታወቂያወች የሚስተዋወቁት በህትመት ኤለክትሮኒክስ በሚባሉ የማስታወቂያ መሳሪያወችይስተዋወቅ ነበር
።ከነዚህም ውስጥ ብንመለከት እንደ ጋዜጥ መጽኤት ሬዲዮ ቲቪ የመሳሰሉትሲሆኑ ጥቅማችውም ብዙም ኣመርቂ የሚባሉ ኣልነበሩም። ተደራሽነታችውም ቢሆን ከሞላ ጎደል ነበር።
ዛሬ ግን ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ
በተራቀቀበት ሰኣት በዘመናዊ መሳሪያወች ማስታወቂያወች ሲስተዋወቁ እናያለን ። ከነዚህም መካከል የተወሰኑትን ብናይ እንደ ቲውተር ፌስቡክ እንተርኔት
ጅሜል በመሳሰሉትመሳሪያወች እናስተዋውቃለን ።እነዚህንም ስንጠቀም በቀላሉ ካለንበት ቦታ ሁነን የተለያዩ ማስታወቂያወችንማስተዋወቅ
እንችላለን ።
በመሆኑም ወደ ድሮው የማስታወቂያ ኣይነቶች ስንመለከት ማስታወቂያወች
ኣድካሚ እና ጊዜም የሚወስዱ ነበሩ። ከዚህም ኣልፎ ማስታወቂያወቹን በሁሉም ቦታ እና በህብረተሰቡ ዘንድ ተደራሽነታችውዝቅ ያለ
ነው። ነገር ግን ዘመኑ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሽጋገረ ሲሄድ የላቀ
ለውጥ እየያዘ መጥቷል። ማስታወቂያወች ከድሮ ይልቅ በኣሁኑ ሰኣት ተደራሽነቱ የላቀ ነው።ይሁን እንጅ ኣሁንም ቢሆን ሙሉ በሙሉሽፋን
አለው ማለት አይደለም ።በኣንዳንድ ቦታወች የኔት ዎርክ ችግር ያላቸው ቦታወች ስላሉ ኣንዳንድ ጎደሎወችምኣሉ።
በመ ሆኖም
ግን እነዚህ ክፍተቶች ቢኖሩም በፐርሰንት ሲገለጽ ከድሮ ይልቅ አኣሁኑ
ሰኣት የላቀ ሚና ይዞ ተደራሽነቱን እያስፋፋ ነው። ድሮ የተማረው ሰው ቁጥርም ቢሆን ብዙም ኣልነበረም
በመሆኑም እያንዳንዱ ሰው ወይም ኣንድ ድርጅት ስለ ኣንድ ነገር ሊያስተዋውቅ ቢፈልግ እንኳ ኣድካሚ እና ጊዜም የሚዎስድ ነበር። ዛሬ ግን እያንዳንዱ ሰውም ይሁን ድርጅት የሰራውን ይሁን ያመረተውን ኣለኝ የሚላቼውን
ነገር ሁሉ ያለምንም ድካም እና ወጭ በቀላሉ ማስተዋወቅ ይችላል። በኣጠቃላይ የማስታዋወቅ ይዘታቼውም ይሁን መሳሪያወቹ ከድሮ ይልቅ
በኣሁኑ ሰኣት ዘመናዊ እና ውጤታማ ናቼው።
No comments:
Post a Comment