Wednesday, 17 May 2017

ሌክሲ እስክርቢቶ ማስታወቂያ



በዚህ ማስታወቂያ ለመግልጽ እንደተሞከአው ስለ ሌክሲ እስክቢቶ ምንነትእና አገልግሎትተገልጿል።ይህ ማስታወቂያ ሲስተዋወቅ በጣም ማራኪ የእጅ ጽሁፍን የሚያሳምር  ለእጅ የሚመች እያሉ ይገልጻሉ ነገርግን የዚህ እስክርቢቶ አምራች ድርጅት እንዲህ ብሎ ከማስተዋወቅ ይልቅ ምርቱንጥራት ባለው መልኩካመረተው እርሱ ማስተዋወቅ አይጠበቅበትም ።



ምክንያቱም ይህን ምርት የሚጠከምትደንበኞች እራሳቸው ተጠቅመው ውጤታማ ከሆኑስለምርቱ ጥራትእና ጥቅም እራሳቸው ምስክር ይሆናሉ።ነገር ግን ይህ እስክርቢቶ ሲጠቀሙተይደለም ይመች እና ጽሁፍን ያሳምር ቀርቶ የእጅን ጽሁፍን ከማበላሸት እና ከማወላገድ አይዘልም ።በመሆኑም  ይህ እስክርቢቶ እየተቆራረጠ ተገቢውን አገልግሎት ሳይሰጥ ያልቃል።
ነገር ግን ይህ ማስታወቂያ ሲስተዋወቅ በጣም ተጋኖ እና ተውቦ ይሰተዋወቃል። ነገ ግን ከጥራትም ይሁን ከትቅም አኳያ ስንመለከተው  ማስታወቂያው እስክሪቶውን አይገልጽም።የዚህ ድርግት አስተዋዋቂ ምርቱ እውቅና እንዲኖረው ቢሞክርም የምርቱ ተጠቃሚወች  ግን ገዝተው ሲጠቀሙት እንደጠበቁት አይሆንም።ይህብቻ አይደለም ይህ እስክርቢቶ ተሎ የመድረቅ ባህሪም ያንጸባርቃል። በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ ከምርቱ ጥራት አኳያ በብዙ ችግሮች ለትችት ይጋለጻል።
በአጠቃላይ ይህ እስክርቢቶ ከጠንካራ ጎኑ ይልቅ ደካማ ጎኑ ያመዝናል። ምክንያቱም ደንበኞች ሲጠቀሙት አሚያረካ አይደለም።በመሆኑም አዚህ ምርት ተጠቃሚዎች ስለምቱ ያላቸው አመለካከት የወረደ ነው። ምክንያቱም በማስታወቂያው  ከሰሙት ጋር የተመሳሰለ ጥራት ያለው ምርት ስላላቀረቡላቸው ነው።

No comments:

Post a Comment